መጽሐፈ ኢዮብ 20:4-5

መጽሐፈ ኢዮብ 20:4-5 መቅካእኤ

ሰው በምድር ላይ ከተቀመጠ፥ ከዱሮ ዘመን ጀምሮ፥ የክፉ ሰዎች ፉከራ አጭር መሆኑን አምላክን የሚክዱ ደስታቸው ቅጽበት መሆኑን አታውቁምን?