መጽሐፈ ኢዮብ 16:20-21

መጽሐፈ ኢዮብ 16:20-21 መቅካእኤ

ወዳጆቼ ናቁኝ፥ ዓይኔም በእግዚአብሔር ፊት እንባ ታፈሳለች። የሰው ልጅ ከባልንጀራው ጋር እንደሚምዋገት፥ ሰው በእግዚአብሔር ፊት ለመምዋገት ምነው በቻለ!