መጽሐፈ ኢዮብ 14:5

መጽሐፈ ኢዮብ 14:5 መቅካእኤ

የሰው ዕድሜ የተወሰነ ነው፥ የወሩም ቍጥር በአንተ ዘንድ ነው፥ እርሱም ሊተላለፈው የማይችለውን ዳርቻ አደረግህለት።