መጽሐፈ ኢዮብ 11:16-17

መጽሐፈ ኢዮብ 11:16-17 መቅካእኤ

መከራህንም ትረሳለህ፥ እንዳለፈ ውኃ ታስበዋለህ። ሕይወትህ ከቀትር ይልቅ ያበራል፥ ጨለማም ቢሆን እንደ ጥዋት ይሆናል።