ትንቢተ ኤርምያስ 7:3

ትንቢተ ኤርምያስ 7:3 መቅካእኤ

የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ መንገዳችሁንና ሥራችሁን አሳምሩ በዚህም ስፍራ እንድትቀመጡ አደርጋችኋለሁ።