ትንቢተ ኤርምያስ 50:34

ትንቢተ ኤርምያስ 50:34 መቅካእኤ

የሚዋጃቸው ብርቱ ነው፥ ስሙም የሠራዊት ጌታ ነው፤ ምድሪቱንም ለማሳረፍ በባቢሎንም የሚኖሩትን ለማወክ ሙግታቸውን ፈጽሞ ይሟገታል።