ትንቢተ ኤርምያስ 5:31

ትንቢተ ኤርምያስ 5:31 መቅካእኤ

ነቢያት በሐሰት ትንቢት ይናገራሉ፥ ካህናትም በእነዚህ እጅ ይገዛሉ፥ ሕዝቤም እንዲህ ያለውን ነገር ወድደዋል፤ በፍጻሜውስ ምን ታደርጋላችሁ?