ትንቢተ ኤርምያስ 21:14

ትንቢተ ኤርምያስ 21:14 መቅካእኤ

እንደ ሥራችሁም ፍሬ እቀጣችኋለሁ፥ ይላል ጌታ፤ በጫካዋም ውስጥ እሳትን አነድዳለሁ፥ በዙሪያዋም ያለውን ሁሉ ይበላል።”