የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 64:6

ትንቢተ ኢሳይያስ 64:6 መቅካእኤ

ሁላችን እንደ ርኩስ ሰው ሆነናል፥ ጽድቃችንም ሁሉ እንደ መርገም ጨርቅ ነው፤ ሁላችንም እንደ ቅጠል ረግፈናል፥ በደላችንም እንደ ነፋስ ወስዶናል።