ትንቢተ ኢሳይያስ 64:4

ትንቢተ ኢሳይያስ 64:4 መቅካእኤ

ሰዎች ከጥንት ጀምሮ ማንም አልሰሙም፥ የትኛውም ጆሮ አልተቀበለውም፥ ለሚጠብቁህ ከምትሠራላችው ከአንተ አምላካችን በቀር ሌላ ማንም አላየውም።