የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 48:17-18

ትንቢተ ኢሳይያስ 48:17-18 መቅካእኤ

ታዳጊህ፥ የእስራኤል ቅዱስ፥ ጌታ እንዲህ ይላል፦ እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ ጌታ ነኝ። ትእዛዜን ብትሰማ ኖሮ፥ ሰላምህ እንደ ወንዝ ጽድቅህም እንደ ባሕር ሞገድ በሆነ ነበር፤