የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 45:5-6

ትንቢተ ኢሳይያስ 45:5-6 መቅካእኤ

እኔ ጌታ ነኝ፥ ከእኔም ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔም በቀር አምላክ የለም፤ አንተ ባታውቀኝም እኔ አስታጠኩህ፤ በፀሐይ መውጫና በምዕራብ ያሉ፥ ከእኔ በቀር ማንም ሌላ እንደሌለ ይወቁ እኔ ጌታ ነኝ፥ ከእኔም ሌላ ማንም የለም።