ወደ ዕብራውያን 6:1-3

ወደ ዕብራውያን 6:1-3 መቅካእኤ

ስለዚህ የክርስቶስን የመጀመሪያ ትምህርት አልፈን ወደ ፍጻሜ እንሂድ፤ መሠረትን ደግመን አንመሥርት፤ እርሱም ከሞተ ሥራ ንስሓና በእግዚአብሔር እምነት፥ ስለ ጥምቀቶችና እጆችንም ስለ መጫን ስለ ሙታንም ትንሣኤ ስለ ዘላለም ፍርድም ነው። እግዚአብሔርም ቢፈቅድ ይህን እናደርጋለን።