ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 6:1-3

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 6:1-3 አማ05

እንግዲህ ስለ ክርስቶስ የተሰጠውን የመጀመሪያ ትምህርት ትተን ፍጹም ወደህ ኦነው ትምህርት እንለፍ፤ ከሞተ ሥራ ንስሓ የመግባትንና በእግዚአብሔር የማመንን መሠረት እንደገና አንመሥርት፤ እንዲሁም የጥምቀትን፥ የእጅ መጫንን፥ ከሞት የመነሣትን፥ የዘለዓለም ፍርድን ትምህርት እንደገና አንመሥርት። እግዚአብሔር ቢፈቅድልን ይህን እናደርጋለን።