የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 5:1-3

ኦሪት ዘፍጥረት 5:1-3 መቅካእኤ

የአዳም የዘር ሐረግ መጽሐፍ ይህ ነው። እግዚአብሔር ሰውን በፈጠረ ጊዜ በእግዚአብሔር አምሳያ አደረገው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፥ ባረካቸውም። በተፈጠሩም ጊዜ “ሰው” ብሎ ጠራቸው። አዳምም መቶ ሠላሳ ዓመት ሲኖር፥ እሱን የሚመስል፥ አምሳያው የሆነ፥ የልጅ አባት ሆነ፤ ሤት ብሎም ስም አወጣለት።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}