የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፀአት 6:28-30

ኦሪት ዘፀአት 6:28-30 መቅካእኤ

ጌታ በግብጽ አገር ሙሴን በተናገረው ቀን፥ እርሱም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “እኔ ጌታ ነኝ፤ ለግብጽ ንጉሥ ለፈርዖን እኔ የምነግርህን ሁሉ ንገረው።” ሙሴም በጌታ ፊት፦ “እነሆ እኔ ከንፈሬ ያልተገረዘ ነኝ፤ እንዴትስ ፈርዖን ይሰማኛል?” አለ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}