የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፀአት 23:25-26

ኦሪት ዘፀአት 23:25-26 መቅካእኤ

ጌታ አምላካችሁን ታገለግላላችሁ፤ እርሱም እህልህንና ውኃህን ይባርካል፤ በሽታንም ከመካከልህ አርቃለሁ። በምድርህ የምትጨነግፍ ወይም መካን አትኖርም፤ የዘመንህን ቍጥር እሞላለሁ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}