ኦሪት ዘፀአት 16:19-20

ኦሪት ዘፀአት 16:19-20 መቅካእኤ

ሙሴም፦ “ማንም ሰው እስከ ጥዋት ከእርሱ ምንም እንዳያስቀር” አላቸው። ሙሴንም አልሰሙትም፤ አንዳንድ ሰዎችም ጥቂት እስከ ጥዋት አስቀሩ፥ እርሱም በስብሶ ተላ ሸተተም፤ ሙሴም ተቆጣቸው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}