መጽሐፈ መክብብ 3:6

መጽሐፈ መክብብ 3:6 መቅካእኤ

ለመፈለግ ጊዜ አለው፥ ለማጥፋትም ጊዜ አለው፥ ለመጠበቅ ጊዜ አለው፥ ለመጣልም ጊዜ አለው፥