የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መክብብ 12:1-2

መጽሐፈ መክብብ 12:1-2 መቅካእኤ

የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፥ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፥ ፀሐይና ብርሃን ጨረቃና ከዋክብትም ሳይጨልሙ፥ ደመናትም ከዝናብ በኋላ ሳይመለሱ፥