የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 33:29

ኦሪት ዘዳግም 33:29 መቅካእኤ

እስራኤል ሆይ፥ ምስጉን ነህ፥ በጌታ የዳነ ሕዝብ እንደ አንተ ማን ነው? እርሱ የረድኤትህ ጋሻ፥ የከፍተኛነትህም ሰይፍ ነው። ጠላቶችህም ይገዙልሃል፥ አንተም ከፍታቸውን ትረግጣለህ።”