ወደ ቈላስይስ ሰዎች 3:14-15

ወደ ቈላስይስ ሰዎች 3:14-15 መቅካእኤ

በእነዚህም ሁሉ ላይ የፍጻሜ ማሰሪያ የሆነውን ፍቅርን ልበሱት። በአንድ አካል ሥር ሆናችሁ የተጠራችሁበት የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ውስጥ ገዢ ይሁን፤ የምታመሰግኑም ሁኑ።