ትንቢተ አሞጽ 6:6

ትንቢተ አሞጽ 6:6 መቅካእኤ

በፋጋ የወይን ጠጅ ለምትጠጡ፥ እጅግ ባማረ ቅባትም ለምትቀቡ፥ ስለ ዮሴፍ መከራ ግን ለማታዝኑ ለእናንተ ወዮላችሁ!