2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 14:25

2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 14:25 መቅካእኤ

የአቤሴሎምን ያኽል በመልከ መልካምነቱ የታወቀ ሰው በመላው እስራኤል ከቶ አልነበረም፤ ከራስ ጠጉሩ እስከ እግር ጥፍሩ ምንም እንከን የሌለበት ሰው ነበር፤