የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 2:9

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 2:9 መቅካእኤ

በዚያም ኤልያስ ኤልሳዕን “እኔ ከአንተ ከመወሰዴ በፊት ምን እንዳደርግልህ እንደምትፈልግ ንገረኝ” አለው። ኤልሳዕም “የአንተ ተተኪ እንድሆን የሚያስችል መንፈስ በእጥፍ ስጠኝ” ሲል መለሰለት።