የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 2:8

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 2:8 መቅካእኤ

ከዚህ በኋላ ኤልያስ ካባውን አውልቆ በመጠቅለል ውሃውን መታው፤ ውሃውም ወደ ቀኝና ወደ ግራ ተከፍሎላቸው ኤልያስና ኤልሳዕ በደረቅ ምድር ተሻገሩ፤