የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 2:14

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 2:14 መቅካእኤ

ውሃውንም በኤልያስ ካባ መትቶ፥ “የኤልያስ አምላክ እግዚአብሔር ወዴት ነው?” አለ፤ ከዚያም በኋላ እንደገና በመታው ጊዜ ውሃው ወደ ቀኝና ወደ ግራ ተከፍሎለት ወደ ማዶ ተሻገረ፤