የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 2:10

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 2:10 መቅካእኤ

ኤልያስም “ያቀረብከው ጥያቄ ከባድ ነው፤ ነገር ግን እኔ ከአንተ ተለይቼ ወደ ሰማይ ስወሰድ ብታየኝ ይህን የጠየቅኸውን ስጦታ መቀበል ትችላለህ፤ ባታየኝ ግን ልታገኘው አትችልም” ሲል መለሰለት።