2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 19:19

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 19:19 መቅካእኤ

እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፥ አንተ ብቻ አምላክ መሆንህን የዓለም መንግሥታት ሁሉ ያውቁ ዘንድ አሁን ከአሦር ንጉሥ በመታደግ አድነን።”