2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 3:1

2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 3:1 መቅካእኤ

ሰሎሞንም ጌታ ለአባቱ ለዳዊት በተገለጠበት በሞሪያ ተራራ ዳዊት ባዘጋጀው ስፍራ በኢያቡሳዊው በኦርና አውድማ በኢየሩሳሌም የጌታን ቤት መሥራት ጀመረ።