2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 20:9

2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 20:9 መቅካእኤ

‘ክፉ ነገር፥ ሰይፍ ወይም ፍርድ ወይም ቸነፈር ወይም ራብ፥ ቢመጣብን ስምህ ባለበት በዚህ ቤት ፊትና በፊትህ ቆመን በመከራችን ወደ አንተ እንጮሃለን፥ አንተም ሰምተህ ታድነናለህ።’