2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 20:12

2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 20:12 መቅካእኤ

አምላካችን ሆይ! አንተ አትፈርድባቸውምን? ይህን የመጣብንን ታላቅ ወገን ልንቋቋመው አንችልም፤ ዐይኖቻችን ወደ አንተ ከማንሣት በቀር የምናደርገውን ነገር አናውቅም።”