2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 19:7

2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 19:7 መቅካእኤ

እንግዲህ አሁን ጌታን መፍራት በእናንተ ላይ ይሁን፤ በአምላካችንም በጌታ ዘንድ በደልና ለሰው ፊት ማድላት መማለጃም መውሰድ የለምና ሁሉንም ነገር ተጠንቅቃችሁ አድርጉ።”