2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:9

2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:9 መቅካእኤ

ጌታ ልቡ በእርሱ ዘንድ ፍጹም የሆነውን ለማጽናት ዐይኖቹ በምድር ሁሉ ይመለከታሉና። እንግዲህ አሁን የሞኞችን ተግባር ፈጽመሃል። ስለዚህም ከዛሬ ጀምሮ ጦርነት ይደረግብሃል።”