የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 9:3

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 9:3 መቅካእኤ

“በፊቴ ያቀረብከውን ጸሎትና ልመና ሰምቼአለሁ፤ እርሱም ለዘለዓለም ለስሜ መጠሪያ እንዲሆን የሠራኸውን ቤተ መቅደስ ቀድሼዋለሁ፤ ዘወትርም እጠብቀዋለሁ።