የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 22:22

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 22:22 መቅካእኤ

ጌታም ‘እንዴት አድርገህ ልታሳስተው ትችላለህ?’ አለው። መንፈሱም ‘ሄጄ የአክዓብ ነቢያት ሁሉ ሐሰት እንዲናገሩ አደርጋለሁ’ ሲል መለሰለት፤ እግዚአብሔርም ‘እንግዲያውስ ሄደህ አሳስተው፤ ይከናወንልሃል አለው።’”