የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 19:21

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 19:21 መቅካእኤ

ከዚህ በኋላ ኤልሳዕ ወደ ጥማድ በሬዎቹ ተመልሶ ዐረዳቸው፤ የተጠመዱበትንም ቀንበር በማንደድ ሥጋቸውን ቀቅሎ ለሰዎቹ አቀረበላቸው፤ እነርሱም በሉ፤ ከዚህ በኋላ ኤልያስን ተከትሎ በመሄድ ረዳቱ ሆነ።