የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 11:4

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 11:4 መቅካእኤ

በተለይም በዕድሜ እየሸመገለ በሄደ መጠን ለባዕዳን አማልክት እንዲሰግድ አደረጉት፤ ሰሎሞን እግዚአብሔርን በታማኝነት በማገልገል እንደ አባቱ እንደ ዳዊት ሆኖ አልተገኘም።