የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:4-6

1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:4-6 መቅካእኤ

ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ፥ አሸንፋችኋቸዋልም፥ በእናንተ ያለው በዓለም ካለው ይበልጣልና። እነርሱ ከዓለም ናቸው፤ ስለዚህ ከዓለም የሆነውን ይናገራሉ ዓለምም ይሰማቸዋል። እኛ ከእግዚአብሔር ነን፤ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ይሰማናል፤ ከእግዚአብሔር ያልሆነ አይሰማንም። በዚህም የእውነትን መንፈስና የስሕተትን መንፈስ እናውቃለን።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}