1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:4-6

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:4-6 መቅካእኤ

በክርስቶስ ኢየሱስ በተሰጣችሁ በእግዚአብሔር ጸጋ ምክንያት ሁልጊዜ ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ በንግግር ሁሉ በእውቀትም ሁሉ በሁሉም ነገር በእርሱ ባለ ጠጎች እንድትሆኑ ተደርጋችኋልና፤ ለክርስቶስ እንደ ምስክርነት በእናንተ ዘንድ ጸንቶአል።