1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 4:10

1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 4:10 መቅካእኤ

ያቤጽም፦ “እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ይሁን፤ እንዳይጎዳኝም ከክፋት ጠብቀኝ” ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።