የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሶፎንያስ 3:15

ትንቢተ ሶፎንያስ 3:15 አማ05

እግዚአብሔር በእናንተ ላይ ያስተላለፈውን የቅጣት ፍርድ አንሥቶላችኋል፤ ጠላቶቻችሁንም አስወግዶላችኋል፤ የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር በመካከላችሁ ነው፤ ከእንግዲህ ወዲህ ጥፋት ይደርስብናል ብላችሁ አትፈሩም።