የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ሩት 2:2

መጽሐፈ ሩት 2:2 አማ05

አንድ ቀን ሞአባዊትዋ ሩት ናዖሚን “በፊቱ ሞገስ ወደማገኝበት ሰው እርሻ ሄጄ ቃርሚያ ልቃርም” አለቻት። ናዖሚም “ልጄ ሆይ! ሂጂ!” አለቻት።