የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ሮም ሰዎች 8:12-13

ወደ ሮም ሰዎች 8:12-13 አማ05

ስለዚህ ወንድሞቼ ሆይ! በሕይወታችን ግዴታ አለብን፤ ነገር ግን ይህ ግዴታ በሥጋ ፈቃድ ለመኖር አይደለም። በሥጋ ፈቃድ ብትኖሩ ትሞታላችሁ፤ ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ሥጋዊ ሥራችሁን ብትገድሉ በሕይወት ትኖራላችሁ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}