ወደ ሮም ሰዎች 15:18

ወደ ሮም ሰዎች 15:18 አማ05

አሕዛብ ታዛዦች እንዲሆኑ ለማድረግ ክርስቶስ በእኔ ቃልና ሥራ አማካይነት የሠራው ነገር ካልሆነ በቀር ምንም ነገር ለመናገር አልደፍርም።