ወደ ሮም ሰዎች 10:1

ወደ ሮም ሰዎች 10:1 አማ05

ወንድሞቼ ሆይ! በልቤ ያለው ታላቅ ምኞትና ወደ እግዚአብሔር የማቀርበው ጸሎት እስራኤላውያን እንዲድኑ ነው።