የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 20:7-8

የዮሐንስ ራእይ 20:7-8 አማ05

ሺህ ዓመት ከተፈጸመ በኋላ ሰይጣን ከእስራቱ ይፈታል፤ በዓለም ሁሉ የሚገኙትን ሕዝቦች ማለት ጎግንና ማጎግን ሊያስትና ለጦርነትም ሊያስከትት ይወጣል፤ ቊጥራቸው በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ ነው፤