የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 19:15

የዮሐንስ ራእይ 19:15 አማ05

ሕዝቦችን የሚመታበት ስለታም ሰይፍ ከአፉ ይወጣል፤ በብረት በትርም ይገዛቸዋል፤ እርሱ ሁሉን የሚችለውን የእግዚአብሔር አስፈሪ ቊጣ መግለጫ የሆነውን የወይን ጠጅ መጭመቂያ ይረግጣል፤