መጽሐፈ መዝሙር 84:6

መጽሐፈ መዝሙር 84:6 አማ05

ባካ በተባለው ደረቅ ሸለቆ በሚያልፉበት ጊዜ እግዚአብሔር ምንጭን ያፈልቅላቸዋል፤ የበልግም ዝናብ ኩሬዎችን ይሞላቸዋል።