የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 78:5-6

መጽሐፈ መዝሙር 78:5-6 አማ05

እርሱ ሥርዓትን ለያዕቆብ ልጆች ዐወጀ፤ ለእስራኤልም ሕግን መሠረተ፤ ልጆቻቸውንም እንዲያስተምሩ የቀድሞ አባቶቻችንን አዘዛቸው። ይህንንም ያደረገው ተከታዩ ትውልድ እንዲያውቀውና ለልጆቹም እንዲያስተምረው ነው።